Choir
- አማን በአማን
- በጎል ሰከበ
- በምድራዊ ሕይወት
- ማርያም ኃዘነ ልቦና
- ኩሎ ዘፈቀደ
- ማርያም ድንግል
- ማርያም ፊደል ናት
- መድኃኔዓለም አዳነን
- ሚካኤል ሊቅ
- ንስሐ እንግባ
- ኖላዊ ትጉህ
- ያከብርዋ ለሰንበት
- ይዌድስዋ
- ንገኒ ለኪ
- ልጅሽን ታቅፈሽ
አማን በአማን
መንግስተ ሥላሴ አለዓለም (4)
ትርጉም ፡ እውነት በእውነት የሥላሴ መንግሥት ዘለዓለማዊ ነው።
በጎል ሰከበ
ቤዛ ኩሉ ዓለም (2) ዮም ተወልደ (4)
በበረት ተኛ በጨርቅም ተጠቀለለ (2)
የዓለም መድኃኒት (2) ዛሬ ተወለደ (4)
በምድራዊ ሕይወት
ማርያም ትጠብቀን እጆቿን ዘርግታ
ድንግል ትጠብቀን እጆቿን ዘርግታ (2)
ማርያም ኃዘነ ልቦና
ኃዘነ ልቦና (4) ታቀልል (2)
ማርያም የልብን ኃዘን ታቀላለች (2)
የልብን ኃዘን (4) ታቀላለች (2)
ኩሎ ዘፈቀደ
በሰማይኒ ወበምድርኒ ወበባሕርኒ ወበኩሉ ቀላያት (4)
ትርጉም ፡ እግዚአብሔር በሰማይና በምድር
በባሕርም በፈሳሾችም ሁሉ የወደደውን አደረገ
ሚካኤል ሊቅ
ዓይኑ ዘርግብ ዓይኑ (4) ሚካኤል ሐመልማለ ወርቅ (2)
ትርጉም ፡ አለቃ የሆነው ሚካኤል ልብሱ መብረቅ ነው ዓይኖቹም የርግብ ዓይን ይመስላሉ ሚካኤል የወርቅ ሐመልማል ነው
ንስሐ እንግባ
የአምላክ በለሟሎች እንሁን በምግባር
የአምላክ ባለሟሎች እንሁን (2)
ያከብርዋ ለሰንበት
ወኩሉ ፍጥረት ዓሣት ወአናብርት እለ ውስተ ደይን ያዕረፉ ባቲ (2)
እስመባቲ አዕረፈ እምኩሉ ግብሩ
ያከብሯታል ሰንበትን መላእክት በሰማያት ጻድቃንም በገነት (2)
ፍጥረታት በሙሉ ዓሣዎችና አንበሪዎች በመቃብር ያሉ ያከብሯታል (2)
አምላክ በእርሷ እንደረፈ ከሥራው ሁሉ
ይዌድስዋ
በውስተ ውሳጤ መንጦላዕት ወይብልዋ በሐኪ ማርያም ሐዳስዩ ጣዕዋ (2)
ትርጉም፡ በመጋረጀ ውስጥ መላእክት ማርያምን ያመሰግኗታል ሰላምታ ይገበሻል ማርያም አዲስቷ እንቦሳ ይሏታል።