//

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ፣ አሜን።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የካናዳ ሀገረ ስብከት የቫንኩቨር ኆህተ ሰማይ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ድረ ገጽ እንኳን በሰላም መጡ። የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅርና ሰላም፤ የእናታችን የቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በረከትና ረድኤት ይደርብዎ። በቆይታዎ ስለ ቤተ ክርስቲያናችን አመሰራረት፣ ተልዕኮና አገልግሎት ይረዳሉ፤ እንዲሁም ስለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን እምነት፣ ሥርዓትና ታሪክ ከብዙ በጥቂቱ ጨልፈን አቅርበንልዎታለን። የድረ ገጹ ግንባታ ስላልተጠናቀቀ ለጊዜው አማርኛ እና እንግሊዘኛ ቋንቋዎችን እንደአስፈላጊነቱ በመቀላቀል ተጠቅመናል፤ ለወደፊት ግን እግዚአብሔር ቢፈቅድ ድረ ገጹ በተለያዩ ቋንቋዎች ይቀርባል።

ስለጎበኙን እናመሰግናለን።

In the name of the Father, and of the Son, and of the Holy Spirit, one GOD Amen!

Welcome to the website of Hohite Semay St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahido Church. May the love and peace of our Lord Jesus Christ and the benison of St. Mary rest up on you. We present the establishment landmarks, mission statement and spiritual services of our church; and brief accounts of the faith, order and history of the Ethiopian Orthodox Tewahido Church in general. The website is still under construction and most of the materials are presented in the Amharic language. With the will of God, we shall have an English version of the website. Meanwhile, please visit our church in person and join us in praising the Lord.

Thank you for visiting us and we hope you will come again

Announcements

Upcomming Celebrations

Aster'eyo Mariam ( The commemoration of the death of our Holy mother Saint Virgin Mary) commemorates the death of Our Holy Mother Saint Virgin Mariam. The Apostles commanded that, “all Christians should celebrate her commemoration in the month of January (Tirr)

Here below are the calendar:


Friday January 26: 5 p.m. to 7 p.m. Conference led by guest Teacher and hymns
Saturday January 27: From 3 p.m. to 5 p. m The eve of religious hymnal prayer ( Mahlet). From 3 p.m. to 5 p.m. Conference led by guest Teacher and hymns and songs From 10 p.m. to 5 a.m. Hymnal prayer and kidase
Sunday January 28: 5 a.m. kidase and From 8 a.m. to 11:30 a.m. wereb , hymnal songs by Sunday school and udet of the ARC OF COVENANT (The most sacred religious relic), around the church. The celebration ends at 11:30 a.m.

Weekly Hymns

የፍልሰታ ቅዳሴ ምንባባትና ምስባክ

ነሐሴ ፩
መልእክታት
ወደ ጢሞቴዎስ ፩ ምዕ ፭ ፡ ፩-፬
የዮሐንስ መልእክት ፩ ምዕ ፭ ፡ ፲፩-፲፫
የሐዋርያት ሥራ
የሐዋርያት ሥራ ምዕ ፲፫ ፡ ፵-፵፫
ምስባክ መዝሙረ ዳዊት ምዕ ፻፩
ወንጌል
የዮሐንስ ወንጌል ምዕ ፲፱ ፡ ፴፰-፵፪
ቅዳሴ
ቅዳሴ ማርያም

ነሐሴ ፪
መልእክታት ወደ ጢሞቴዎስ ፩ ምዕ ፫ ፡ ፰-፲፫
የያዕቆብ መልእክት ምዕ ፪ ፡ ፩-፬
የሐዋርያት ሥራ
የሐዋርያት ሥራ ምዕ ፳፯ ፡ ፴፱-፵፩
ምስባክ
መዝሙረ ዳዊት ምዕ ፵፭
ወንጌል
የማቴዎስ ወንጌል ምዕ ፩ ፡ ፲፰-፳፭
ቅዳሴ
ቅዳሴ ማርያም

ነሐሴ ፫
መልእክታት
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ፩ ምዕ ፫ ፡ ፩-፭
የጴጥሮስ መልእክት ፩ ምዕ ፭ ፡ ፲-፲፪
የሐዋርያት ሥራ
የሐዋርያት ሥራ ምዕ ፲፱ ፡ ፲፩-፲፪
ምስባክ
መዝሙረ ዳዊት ምዕ ፺፮
ወንጌል
የሉቃስ ወንጌል ምዕ ፩ ፡ ፳፮-፳፱
ቅዳሴ
ቅዳሴ ማርያም

Event Calander

Hohite Semay Saint Mary Ethiopian Orthodox Tewahido Church employs online media not only for sharing and spreading text scriptures and written messages but also for streaming video and audio media so that our members and other Christian communities will access weekly preaching and teachings.

Our website will enable our members not only to connect and commune with each other or to congregate by use of internet technology but also to link with priests and members of other orthodox churches around the world.

-->